ስለ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ያልተሰሙ ታሪኮች/በፕሮፌሰር ሹመት ሲሻኝ/Professor Mesfen Weldema...
በዚህ ቪዲዮ ስለ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ያልተሰሙ ታሪኮችን ያገኛሉ፡፡ በ 1965 በሃገራችን የተከሰተውን ረሃብ ያሳወቀው ዮናታን ዲምቢልቢ ሳይሆን ጋሽ መስፍን ናቸው፡፡ ላያቸው ላይ ተጠምጥሞ ተማሪዎችን ከመረሸን አድኗቸዋል፡፡ ለስደት ሊዳርጉት ቢሞክሩም አልተሳካላቸውም ይላሉ ፕሮፌሰር ሹመት ፡፡ ይህንና ሌሎች ታሪኮችን በዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ፡፡ እባክዎ ሰብስክራይብ ማድረግዎን አይርሱ