"ኢትዮጵያን ጠብቋት"- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለተመራቂ ተማሪዎች ያስተላለፉት መልእክት

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአዲስ አበባ ዩኒቨርቲ ተማሪዎች የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልእክት ተመራቂ ተማሪዎች ኢትዮጵያን እንዲጠብቁ አደራ ብለዋል። ዛሬ የሕይወታችሁን አዲስ ምዕራፍ ስትጀምሩ ልትጽፉበት የተዘጋጃችሁት አዲስ ነጭ ገጽ በታሪክ ስህተት እንዳይበላሽ፣ እንዳይበከል በእጅጉ ተጠንቀቁ ሲሉም ለተማሪዎቹ አደራ ብለዋል።  ሞትን እና ቀውስን የሚደግሱልን እንዳሉ አይተናል እያየንም ነው፤ በታሪካችን የሀገራችንን ኅልውናን የሚፈታተኑ አደጋዎች ጥለውብን ካለፉት ጥቁር ጠባሳዎች ተገቢውን ትምህርት ወስደን ማንኛውንም ስጋት ሁሉ አራግፈን በጋራ መነሳት አለብን ሲሉም ተናግረዋል።

Comments

Popular posts from this blog

ስለ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ያልተሰሙ ታሪኮች/በፕሮፌሰር ሹመት ሲሻኝ/Professor Mesfen Weldema...